ክቡራትና ክቡራን የእግዚአብሄር ቤተ ሰቦች ! !
ስለቤተ ክርስቲያናችን ለሚከተሉት አገልግሎቶች ኦን ላይን ድጋፍ ማድረግ ከፈለጉ ከዚህ በታች ያሉትን አማራጮች በመጠቀም የአቅምሞትን ክርስትያናዊ ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ።
፩: ለቤተክርስቲያን ሕንጻ እድሳት እና ግንባታ
፪: ለስዕለት ለመባና ሙዳዬ ምጽዋት
፫: አሥራት (ከአስር አንድ) በኩራት (ከሁሉ የመጀመርያ ግኝት)
፬: ወርኀዊ የአባልነት ክፍያ
፭: የሰንበት ትምህርት ቤት እና የልጆች ትምህርት ክፍል ድጋፍ
፮: ጠቅላላ እርዳታ
ዜል
በመልእክቱ(“message”) ክፍል ላይ ልገሳውን ለየትኛው አገልግሎት እየሰጡ እንደሆነ ይንገሩን።
ዳይሬክት ዲፖዚት
Bank Of America
Dagmit Debre Libanos St. Teklehaimanot EOTC
Account #: **********
Routing #: 011000138
* Please request the account number information via text 857-250-1045
ቼክ ፅፋችሁ ለቤተክርስቲያናችን ገንዘብ ያዥ በፖስታ መላክ
ቼክ ላይ የሚፃፈው የተከፋይ ሥም
Dagmit Debrelibanos st. Teklehaimanot Ethiopian orthodox Tewahido church
አድራሻ
Dagmit Debre Libanos St. Teklehaimanot
134 Templeton Pkwy
Watertown MA, 02472
ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ለመፈጸም የኤ፡ሲ፡ኤች ፎርም
ወርሃዊ የአባልነት ክፍያዎን በኤ፡ሲ፡ኤች ወይም በሌሎች አማራጮች በኩል ማስገባት ይችላሉ።